Analysis 

 

የዓምናውን የሚፋጅ የህዝብ ቁጣ ማስታወስ ብልህነት ነው

ኢብሳ ነመራ
ባለፈው ዓመት በተለይ በኦሮሚያና በአማራ ክልሎች፣ በኋላም በደቡብ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦችና ህዝቦች ክልሎች አፈትልኮ ወጥቶ ሲንጠን የከረመው፣ ሃገሪቱን ለከፋ አደጋ ያጋልጣል የሚል ስጋት በብዙዎቻችን ዘንድ አሳድሮ የነበረው ሁከት ዘንድሮ ወደሰገባው ገብቷል።

 

ከድህነት ወደ ብልጽግና ጉዞ!

ብ. ነጋሽ
የኢትዮጵያ ዋነኛ ጠላት ድህነት ነው። የኢትዮጵያውያን የሁሉ ችግራቸውና ስጋታቸው ምንጭ ድህነት ነው። ድህነት የህይወትን መሰረታዊ
ላጎቶች ማሟላት አለመቻል ቢሆንም፣ መዘዙ ግን ብዙ ነው።

ፓርኮች፤ ከመዝናኛ ወደ ኢንዱስትሪ!

ስሜነህ
የከተማና የኢንዱስትሪ ልማት ስትራቴጂው መነሻ እንደ አገራችን ባሉ ዝቅተኛ የእድገት ደረጃ ላይ በሚገኙ አገሮች ያለውን የኪራይ ሰብሳቢነት ፖለቲካል ኢኮኖሚ የበላይነት በመናድ በምትኩ የልማታዊነት ፖለቲካል ኢኮኖሚ መገንባትን ታሳቢ ያደረገ ነው።

ትኩረት የሚሻው የኃይል ምንጭ

ዮናስ
አገራችን ኢትዮጵያ የተጓዘችባቸው ያለፉት ሃያ አምስት ዓመታት እንደሌሎች መስኮች ሁሉ የጸረ ድህነት ዘመቻው ልዩ ትኩረት ካደረገባቸው ዘርፎች መካከል የመሰረተ ልማት ዘርፍ በግንባር ቀደምትነት ይጠቀሳል፡፡

ፍሬውን እንድናይ ተጠናክሮ ይቀጥል

ብ. ነጋሽ

ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግና መንግስት ህዝቡን ያስቆጣውንና ህገመንግስታዊ ስርአቱን ለአደጋ ያጋለጠውን ውስጣዊ ችግር ለመፍታት ዳግም በጥልቀት ለመታደስ መወሰናቸውን ካሳወቁን መንፈቅ ሊሞላ ነው።

ኢትዮጵያ፤ “አፍሪካዊቷ ቻይና”

ስሜነህ
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በታህሳስ ወር መጀመሪያአካባቢ ከቻይናው ማዕከላዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ሲ.ሲ.ቲቪ ጋር ቆይታ አድርገው ነበር

ኢትዮጵያ፤ መጪዋ “የአፍሪካ አንበሳ!”

ብ. ነጋሽ
የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ መንግስት የአገሪቱን ኢኮኖሚ ሁሉንም ተጠቃሚ ማድረግ የሚያስችል፣ ኢኮኖውን ከማሳደግ ጋር ተያይዞ መዋቅራዊ ሽግግር (ከግብርና ወደ ኢንደስትሪ መር ኢኮኖሚ) ማምጣት የሚያስችል የልማት ዕቅዶችን አውጥቶ ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል። በዚህም ባለፉት አስር ዓመታት ተከታታይ ባለሁለት አሃዝ የኢኮኖሚ እድገት ማስመዝገብ ተችሏል።

ድርቅና ርሃብ ተፋትተዋል!

ኢብሳ ነመራ

ኢትዮጵያ በተደጋጋሚ በድርቅ ስትመታ የኖረች ገር ነች። እርግጥ ድርቅ የተፈጥሮ አደጋ በመሆኑ ለኢትዮጵያ ብቻ የታዘዘና በኢትዮጵያ ላይ ብቻ ሲደርስ የኖረ አይደለም።

የጥልቅ ተሃድሶውን ትኩረት የሚሻው የልማት ዘርፍ

ዮናስ

በኢህአዴግ የሚመራው መንግስት ዘመናዊ ኢኮኖሚ በተለይም ዘመናዊ የገበያ ኢኮኖሚ ከፍተኛ የሸቀጦች ዝውውርን እና የሰዎችን ከቦታ ቦታ የመንቀሳቀስ ሁኔታ የግድ አስፈላጊ እንደሆነ ማመን ብቻ ሳይሆን መርሁም እንደሆነ በተደጋጋሚ መናገሩ እንደተጠበቀ ሆኖ ድርጅታዊ ሰነዶቹም የፊት ለፊት አጀንዳቸው መሆኑ ይታወቃል።

 

The experience of renaissance in the EPRDF promotes success in deep renewal

Bereket Gebru

The ruling party EPRDF has a long tradition of evaluation in which members put forth critic on each other and themselves. This system has allowed the party to identify changes and come up with a strategy to cope with them.

የስርአተ-ፃታ እኩልነት የገባው ትውልድ ይፈጠር

ወርቅነሽ ደምሰው

የሀገር ሰላም፣ ዴሞክራሲያዊና ፈጣን ልማት በማረጋገጥ ረገድ የሴቶች ተሳትፎ ጉልህ ድርሻ አለው፡፡ ያለሴቶች ተሳትፎ በኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና በፖለቲካው መስክ ለውጥ ለማምጣት ማሰብ በአንድ እጅ እንደማጨበጨብ ይቆጠራል፡፡

አራምባና ቆቦ!

ኢብሳ ነመራ

በሥራ ላይ ከዋለ ሶስት ወራት ሊሞላው ቀናት የቀሩትን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የሚያስፈጽመው ኮማንድ ፖስት በመጀመሪያው ዙር በህገወጥ ድርጊት ጠርጥሮ በቁጥጥር ካዋላቸው 11 ሺህ 6 መቶ ሰዎች መካከል 9 ሺህ 8 መቶዎችን ወደየቤታቸው ማሰናበቱ ይታወሳል።

 

የገጠር ሴቶችን ተጠቃሚ ማድረግ!

ብሩክታዊት

የአንድን አገር ህልውና መሰረት ለመወሰን የስራ ባህል እና የኑሮ ዘይቤ ወሳኝነት አላቸው፡፡

የታገሰ ማር ይበላል!

ብ. ነጋሽ

መንግስትና ኢህአዴግ በተለይ ባለፈው ዓመት በመልካም አስተዳዳር መጓደልና የልማት ጥያቄዎች ምላሽ አለማግኘት፤

የወጣቱ ተጠቃሚነት የልማትና የሰላም መሰረት ነው

ብ. ነጋሽ

ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለ ማርያም በቅርቡ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት እንድስታወቁት ከአገሪቱ አጠቃላይ ሕዝብ 70 በመቶ ያህሉ እድሜያቸው ከ15 እስከ 35 ዓመት የሚደርሱ ወጣቶች ናቸው።

አካላዊ  ቅጣት ይቁም፤ የህፃናት መብት ይከበር

ብሩክታዊት (beruktiteferi@gmail.com)

በህፃናት ላይ ከሚፈጸሙ ጎጂ ልማዳዊ ድርጊቶች እና ጥቃቶች አንዱ የህፃናት አካላዊ ቅጣት ሲሆን እንደ ኢትዮጵያ ባሉ አገራት ቅጣቱ የልጆችን ባህሪ ለማረምና የህፃናትን መሰረታዊ ባህሪያት በመቅረጽ መልካም ትውልድ ለማፍራት ወሳኝ ነው

 

 የወጣቶች ተሳትፎ በፈጣኑ ኢኮኖሚያዊ እድገት

ከወንድማገኝ አሸብር

ከአገራችን የሕዝብ ብዛት አኳያ ከግማሽ የማያንሰው ቁጥር በወጣት የእድሜ ክልል ውስጥ የሚገኝ ነው፡፡

ከእውነታ የተጣላ አቋም

ኢብሳ ነመራ
ዶ/ር መረራ ጉዲና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን በመተላለፍ ወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ከዋሉ ቀናት ተቆጥረዋል።

 

ሃላፊነት የጎደለው አስተያየት

ኢብሳ ነመራ

ዶ/ር መረራ ጉዲና የአስቸኳይ ግዜ አዋጁን ተላልፈዋል በሚል ወንጀል ተጠርጥረው  በቁጥጥር ስር መዋል የባለፈው ሳምንት የሃገር ውስጥና የውጭ ሚዲያዎች ዜና ሆኖ ሰንብቷል።

 

ጋዳ ከፍ ያለው በኢፌዴሪ ህገመንግስት ነው

ኢብሳ ነመራ
የኦሮሞዎች ፖለቲካዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ የአስተዳደር ስርአት ጋዳ ሰሞኑን በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንሳና ባህል ድርጅት የማይጨበጡ ቅርሶች ኮሚቴ የዓለም ቅርስነት እውቅና ተየሰጠው መሆኑ ይታወሳል፤

 

 

The Voice of Ethiopian Radio is broadcasting weekly from Atlanta, GA

Visit http://1100atlanta.com/listen-live/to listen to us every Saturday at 1:00 pm.We are providing archives of the broadcast here for those who miss our live version. Please click the play button below to listen.

 

January

01/14/17

 

December

12/31/16

12/24/16

12/17/16

12/10/16

12/03/16

 

November

11/26/16

11/19/16

11/12/16

11/05/16

 

October

10/29/16

10/22/16

10/19/16

10/15/16

10/08/16

10/01/16

 

September

09/24/16

09/17/16

09/10/16

09/03/16

 

August

08/31/16

08/20/16

08/06/16

 

 

July

07/30/16

07/23/16

07/16/16

07/09/16

07/02/16

 

June

06/25/16

06/18/16

06/11/16

06/04/16

 

May

05/28/16

05/21/16

05/14/16

05/07/16

 

 

 

 

 

 

 

 

Ethiopian Election 2007/2015 special coverage  

05/23/15

05/30/15

06/06/15

06/13/15

 

 

 

 

 

 

 

 

Special Every Wednesdays News Coverage

01/11/17

01/04/17

12/21/16

12/14/16

12/07/16

11/30/16

11/23/16

11/09/16

11/02/16

10/26/16

10/05/16

09/28/16

09/21/16

09/07/16

08/24/16

08/17/16

---------------------------

Special Coverage from Bahirdar

08/06/16

07/30/16

07/27/16

---------------------------

07/20/16

07/13/16

06/22/16

06/08/16

06/01/16

05/25/16

05/18/16

05/11/16

05/04/16

04/27/16

04/20/16

04/13/16

04/06/16

03/30/16

03/23/16

03/09/16

03/02/16

02/24/16

02/17/16

02/03/16

01/27/16

01/20/16

01/13/16

01/03/16

12/30/15

12/23/15

12/09/15

12/16/15